በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

JW LIBRARY

ለAndroid ተጠቃሚዎች የሚሆን እገዛ

ለAndroid ተጠቃሚዎች የሚሆን እገዛ

JW Library የይሖዋ ምሥክሮች ያዘጋጁት ሕጋዊ አፕሊኬሽን ነው። ይህ አፕሊኬሽን የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዱ መጻሕፍትንና ብሮሹሮችን ይዟል።

 

 

በዚህ ክፍል ውስጥ

JW Libraryን መጠቀም ጀምር—አንድሮይድ

JW Libraryን በተንቀሳቃሽ አንድሮይድ መሣሪዎች ላይ መጠቀም የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።

መጽሐፍ ቅዱሶችን ማውረድና መጠቀም—አንድሮይድ

የአንድሮይድ መሣሪዎች ላይ በJW Library መጽሐፍ ቅዱሶችን ማውረድና መጠቀም የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።

የሕትመት ውጤቶችን ማውረድና መጠቀም—አንድሮይድ

የአንድሮይድ መሣሪዎች ላይ በJW Library የሕትመት ውጤቶችን ማውረድና መጠቀም የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።

የእልባት አጠቃቀም—አንድሮይድ

በአንድሮይድ መሣሪዎች ላይ በJW Library እልባት መጠቀም የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።

በቅርብ የታዩ የሚለውን ገጽታ መጠቀም—አንድሮይድ

የአንድሮይድ መሣሪዎች ላይ በJW Library በቅርብ የታዩ የሚለውን ገጽታ መጠቀም የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።

ለንባብ በሚያመች መንገድ ማስተካከል—አንድሮይድ

የአንድሮይድ መሣሪዎች ላይ በJW Library ለንባብ በሚያመች መንገድ ማስተካል የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።

ቃላትን ከመጽሐፍ ቅዱስ ወይም ከጽሑፎች ላይ መፈለግ—አንድሮይድ

የአንድሮይድ መሣሪዎች ላይ በJW Library ተጠቅመህ ቃላትን ቅዱሳን ጽሑፎችን ጠለቅ ብሎ ማስተዋል ከተባለው መጽሐፍ ላይ መፈለግ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።

ጽሑፍ ማቅለም—አንድሮይድ

የአንድሮይድ መሣሪዎች ላይ በJW Library ተጠቅመህ ጽሑፍ ማቅለም የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።

ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች—JW Library (Android)

ብዙ ጊዜ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት ትችላለህ።