ንቁ! ነሐሴ 2015 | ሴሎችህ—ሕያው ቤተ መጻሕፍት!

የዲ ኤን ኤ አወቃቀር መታወቁ ስለ ሕይወት ባለን ግንዛቤ ላይ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሴሎችህ—ሕያው ቤተ መጻሕፍት!

አንጋፋ የሆኑ የሳይንስ ሊቃውንት በዝግመተ ለውጥ ማመናቸውን እንዲተዉ ያደረጋቸው ምንድን ነው?

ለቤተሰብ

ራስን መግዛትን ለልጆች ማስተማር

ለልጆቻችሁ የጠየቁትን ሁሉ የምትሰጧቸው ከሆነ በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ትነፍጓቸዋላችሁ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ማንበብና መጻፍ መማርን ያበረታታል

ኮሳፌና በይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጠውን የማንበብና መጻፍ የትምህርት ፕሮግራም ሲካፈሉ የ101 ዓመት አረጋዊት ነበሩ። ለመሆኑ ተሳካላቸው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

መቻቻል

መጽሐፍ ቅዱስ መቻቻል ገደብ እንዳለው ይናገራል?

በአቋሟ ጸንታለች

ሶንግ ሂ ካንግ የ14 ዓመት ልጅ እያለች ለሕይወት አስጊ የሆነ ሕክምና በተሳካ ሁኔታ ሊከናወንላት ችሏል።

ንድፍ አውጪ አለው?

የኢሰስ ሊፍሆፐር እግር ላይ ያሉ ጥርሶች

ፌንጣው አቅጣጫውን ሳይስት በኃይል እንዲዘል የሚያስችሉት ወሳኝ ነገሮች ናቸው።

በተጨማሪም . . .

ወጣቶች ስለ ጤናማ አኗኗር የሰጡት ሐሳብ

ተገቢ አመጋገብ እንዲኖርህ ማድረግና ስፖርት መሥራት ይከብድሃል? አንዳንድ ወጣቶች ጤንነታቸው ለመጠበቅ ምን እንደሚያደርጉ በዚህ ክሊፕ ላይ ተናግረዋል።

ወላጆችህን ታዘዝ

ወላጆችህን መታዘዝ ያለብህ ለምንድን ነው? ይህን ቪዲዮ በመመልከት የጥያቄውን መልስ ከካሌብ ጋር ሆነህ ተማር።