መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሐምሌ 2014

ይህ እትም ከመስከረም 1 እስከ 28, 2014 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ማይክሮኔዥያ

በፓስፊክ ውቅያኖስ በሚገኙ ደሴቶች የሚያገለግሉ ከሌላ አካባቢ የመጡ የይሖዋ ምሥክሮች ሦስት የተለመዱ ተፈታታኝ ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል። እነዚህ የመንግሥቱ ሰባኪዎች ተፈታታኝ ሁኔታዎቹን መወጣት የቻሉት እንዴት ነው?

“ይሖዋ የእሱ የሆኑትን ያውቃል”

በ2 ጢሞቴዎስ 2:19 የተጠቀሱት “መሠረት” እና “ማኅተም” የይሖዋ የሆኑትን ለማወቅ የሚያስችሉን እንዴት ነው?

የይሖዋ ሕዝብ “ከክፋት ይራቅ”

“ከክፋት ይራቅ” የሚለው ሐሳብ በሙሴ ዘመን ከተከሰቱት ሁኔታዎች ጋር የሚያያዘው እንዴት ነው? ከእነዚህ ክስተቶች ምን ትምህርት እናገኛለን?

የሕይወት ታሪክ

አባቴን ባጣም አባት አግኝቻለሁ

የበላይ አካል አባል የሆነውን የወንድም ጌሪት ሎሽ የሕይወት ታሪክ አንብብ።

‘እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ’

የይሖዋ ምሥክሮች ተብለን መጠራታችን ምን ትርጉም አለው?

“ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ”

ኢየሱስ፣ የይሖዋ ምሥክሮች እንደሚሆኑ ከመናገር ይልቅ “ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ” ያለው ለምንድን ነው? በምሥክርነቱ ሥራ በቅንዓት መካፈላችን መቀጠል የምንችለው እንዴት ነው?