በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጽሐፍ ቅዱስን መማሪያዬ

3 ዓመትና ከዚያ በታች

መጽሐፍ ቅዱስን መማሪያዬ

ካሌብ ጓደኛው እንደታመመ አወቀ።

ስለዚህ “ምን ባደርግ ይሻላል?” ብሎ አሰበ።

“ጓደኛዬ ደስ እንዲለው ደብዳቤ እጽፍለታለሁ፤ ከዚያም ደብዳቤውን ራሴ ወስጄ እሰጠዋለሁ!”

ለጓደኛችሁ ደግነት ካሳያችሁ ሁለታችሁም ትደሰታላችሁ! 1 ጴጥሮስ 3:8

ለወላጆች የተሰጠ መመሪያ

ልጃችሁ ከሥዕሉ ላይ የሚከተሉትን ማግኘት ይችላል?

ቤት

ጠረጴዛ

ካሌብ

ፀሐይ

ወፍ

ዛፍ

የታመመ ወዳጅ ካላችሁ ለልጃችሁ ንገሩትና ሁለታችሁም የታመመውን ግለሰብ ማበረታታት የምትችሉት እንዴት እንደሆነ ከልጃችሁ ጋር ተወያዩ።