መጠበቂያ ግንብ መጋቢት 2013 | የኢየሱስ ትንሣኤ​—ለአንተ ምን ትርጉም አለው?

የኢየሱስ ትንሣኤ በዛሬው ጊዜ በአንተ ሕይወት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ አለ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የኢየሱስ ትንሣኤ—በእርግጥ ተፈጽሟል?

ትንሣኤ ቁልፍ የሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለሆነ በእርግጥ መፈጸሙን ማረጋገጥ ያስፈልገናል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የኢየሱስ ትንሣኤ የዘላለም ሕይወት ያስገኛል!

ሥቃይ፣ መከራ ወይም ሐዘን የሌለበት ዘላለማዊ ሕይወት ምን ሊመስል እንደሚችል እስቲ አስበው!

ይህን ያውቁ ኖሯል?

የመጀመሪያው መቶ ዘመን አይሁዳውያን አስከሬንን ለቀብር ያዘጋጁ የነበረው እንዴት ነው? የኢየሱስ አቀባበር የአይሁዳውያንን የቀብር ሥነ ሥርዓት የተከተለ ነበር?

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ

ኢየሱስ አብሮት ለተሰቀለው ወንጀለኛ በሰማይ እንደሚኖር ቃል ገብቶለት ነበር?

ኢየሱስ ለወንጀለኛው “ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ” በማለት ቃል ገብቶለታል። ይህን ሲል ምን ማለቱ ነው?

የሕይወት ታሪክ

“አየሁ፤ ነገር ግን አላስተዋልሁትም”

ኦሊቨር መስማት የተሳነው ሰው ስለሆነ ለየት ያሉ ተፈታታኝ ሁኔታዎች አጋጥመውት ነበር። ይሖዋ በግለሰብ ደረጃ የረዳው እንዴት ነው?

ወደ አምላክ ቅረብ

“ከትእዛዛት ሁሉ የመጀመሪያው የትኛው ነው?”

አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ነገር በአንድ ቃል ሊገለጽ ይችላል።

ልጆቻችሁን አስተምሩ

ጴጥሮስና ሐናንያ ዋሹ—ከዚህ ምን እንማራለን?

ለተናገሩት ውሸት አንዱ ይቅርታ ሲደረግለት ሌላው ያልተደረገለት ለምን እንደሆነ አንብብ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስን “የአምላክ ልጅ” እንዲሁም “የፍጥረት ሁሉ በኩር” በማለት የሚጠራው ለምንድን ነው?

በተጨማሪም . . .

የይሖዋ ምሥክሮች ክርስቲያኖች ናቸው?

ክርስቲያን ተብለን የምንጠራው ለምን እንደሆነ እንዲሁም ክርስቲያን ተብለው ከሚጠሩ ሌሎች ሃይማኖቶች የምንለየው እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ጥረት እንድታደርግ እናበረታታሃለን።