መጠበቂያ ግንብ ታኅሣሥ 2015 | መጽሐፍ ቅዱስን መረዳት ትችላለህ

‘መጽሐፍ ቅዱስን መረዳት ከባድ የሆነው ለምንድን ነው?’ ብለህ ጠይቀህ ታውቃለህ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት ጥረት ማድረግ ምን ጥቅም አለው?

ብዙ ሰዎች ይህ ቅዱስ መጽሐፍ እንዴት ሊጠቅማቸው እንደሚችል ባያውቁም ለመጽሐፉ አክብሮት አላቸው።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሁሉም ሰው ሊረዳው የሚገባ መጽሐፍ

መጽሐፍ ቅዱስ ሁሉም ሰው ሊረዳው የሚገባ መጽሐፍ እንደሆነ የሚያሳዩ አራት ነጥቦች እነሆ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት እገዛ ማግኘት

መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው ሊገባን በሚችል መንገድ ከሆነ እንድንረዳው እገዛ የሚያስፈልገን ለምንድን ነው?

ግብዝነት! ማብቂያ ይኖረው ይሆን?

ሰዎች የሚያሳዩት ግብዝነት ከፖለቲካ፣ ከሃይማኖት ወይም ከንግዱ ዓለም እንድትርቅ አድርጎሃል?

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በ33 ዓ.ም. በጴንጤቆስጤ ዕለት በእርግጥ አይሁዳውያን “በምድር ዙሪያ ካለ አገር ሁሉ” መጥተው ነበር? በኢየሩሳሌም ለሚከበረው የአይሁዳውያን በዓል የሚመጡ በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች ማረፊያ የሚያገኙት እንዴት ነበር?

ጴጥሮስ የመጀመሪያው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ነበር?

ኢየሱስ “አንተ ጴጥሮስ ነህ፣ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ” ሲል ምን ማለቱ ነበር?

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ

የገና በዓል ልማዶችን መከተል ስህተት አለው?

የገና በዓል ልማዶች ከአረማውያን የተወረሱ መሆናቸው አንድ ሰው በዓሉን እንዳያከብር ሊያግደው ይገባል?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

አምላክ እውነት ወዳድ የሆኑ ሰዎች ወደ እሱ እንዲመጡ የሚያደርገው ለምንድን ነው?

በተጨማሪም . . .

መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል?

ከሳይንስ አንጻር ስህተት የሆነ ሐሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ?