በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መዝሙር 41

እባክህ ጸሎቴን ስማ

እባክህ ጸሎቴን ስማ

(መዝሙር 54)

  1. 1. ይሖዋ ’ባት፣ እባክህ ስማኝ።

    አምላኬ ነህ፤ እኔም ያንተ ነኝ።

    ስምህ ታላቅ፣ ወደር ’ማያገኝ።

    (አዝማች)

    ደጉ አምላኬ፣ ’ባክህ ስማኝ።

  2. 2. ላመስግንህ ለዛሬዋ ቀን።

    ሕይወት ሰጥተህ፣ መራህ መንገዴን።

    ደስ ብሎኛል፣ በእቅፍህ ነኝ።

    (አዝማች)

    ደጉ አምላኬ፣ ’ባክህ ስማኝ።

  3. 3. እጓጓለሁ መልካም ማድረግን።

    ምራኝ ልሂድ፣ በአንተ ብርሃን።

    ችግሮቼን ልቋቋም እርዳኝ።

    (አዝማች)

    ደጉ አምላኬ፣ ’ባክህ ስማኝ።

(በተጨማሪም ዘፀ. 22:27⁠ን፣ መዝ. 106:4⁠ን እና ያዕ. 5:11⁠ን ተመልከት።)