በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

“ደፋርና ብርቱ ሁን፤ ሥራህንም ጀምር”!

አስጨናቂ ሁኔታዎችን መጋፈጥ በይሖዋ መታመንን ይጠይቃል። ዳዊት በአምላክ እንደሚተማመን በተግባር ያሳየው እንዴት እንደሆነ ለማስተዋል ሞክር።

በ1 ዜና መዋዕል 28:1-20፤ በ1 ሳሙኤል 16:1-23፤ 17:1-51 ላይ የተመሠረተ።

 

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

መጠበቂያ ግንብ

ዳዊት—“ውጊያው የይሖዋ ነው”

ዳዊት ጎልያድን እንዲያሸንፍ የረዳው ምንድን ነው?