በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ዳዊት ይሖዋን በትዕግሥት ጠብቋል

ዳዊት ፍትሕ የጎደለው ነገር ቢፈጸምበትም ይሖዋ ሁኔታውን እስኪያስተካክል ድረስ እሱን መጠበቅ እንዳለበት ተምሯል። በ1 ሳሙኤል 24:2-15፤ 25:1-35፤ 26:2-12፤ መዝሙር 37:1-7 ላይ የተመሠረተ።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?

ዳዊት እና ሳኦል

ሳኦል ዳዊትን የጠላው ለምንድን ነው? ዳዊትስ ምን ምላሽ ሰጠ?

በእምነታቸው ምሰሏቸው

አቢግያ—አስተዋይነት የተንጸባረቀበት እርምጃ ወስዳለች

አቢግያ ትዳሯ ጥሩ ባይሆንም ሁኔታውን ከያዘችበት መንገድ ምን እንማራለን?