በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች

ፈርዖን (1513 ዓ.ዓ.)

ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ ይሖዋን ለመስማት ፈቃደኛ ስላልሆነው ስለ ግብፁ ፈርዖን መማር ትችላለህ። አትመው፤ ከዚያም ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው።