በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የፍቅር ጓደኝነት እና መጠናናት

የፍቅር ጓደኛ ለመያዝ ደርሻለሁ?

የፍቅር ጓደኝነት ለመጀመርና ለትዳር ዝግጁ መሆንህን ለማወቅ የሚረዱህ አምስት ነጥቦች።

ማሽኮርመም ምንም ጉዳት የለውም?

ማሽኮርመም ምንድን ነው? አንዳንድ ሰዎች የሚያሽኮረምሙት ለምንድን ነው? ማሽኮርመም ጉዳት አለው?

ፍቅር ነው ጓደኝነት?​—ክፍል 1፦ እያስተላለፈልኝ ያለው ምን ዓይነት መልእክት ነው?

አንድ ሰው፣ ለአንቺ የፍቅር ስሜት እንዳለው አሊያም የሚያይሽ እንደ ጓደኛው ብቻ እንደሆነ ለመለየት የሚረዱሽ ነጥቦች በዚህ ርዕስ ሥር ቀርበዋል።

ፍቅር ነው ጓደኝነት?—ክፍል 2፦ ምን ዓይነት መልእክት እያስተላለፍኩ ነው?

ጓደኛሽ ከእሱ ጋር የፍቅር ግንኙነት መጀመር እንደምትፈልጊ ያስብ ይሆን? እነዚህን ጠቃሚ ምክሮች ተመልከቺ።

ከትዳር ምን መጠበቅ እችላለሁ?​—ክፍል 1

ትዳር ስትመሠርት ምን ጥቅሞች እንደምታገኝ መጠበቅ ትችላለህ? ምን ዓይነት ተፈታታኝ ሁኔታዎችስ ሊያጋጥሙህ ይችላሉ?

ከትዳር ምን መጠበቅ እችላለሁ?—ክፍል 2

በትዳር ውስጥ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ያልተጠበቁ ተፈታታኝ ሁኔታዎችን ለመወጣት ራስህን እንዴት ማዘጋጀት እንደምትችል ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ከመጋባታችን በፊት አብረን ብንኖርስ?

አንዳንድ ጥንዶች አብረው መኖራቸው ለጋብቻ እንደሚያዘጋጃቸው ይሰማቸዋል። ይህ የጥበብ እርምጃ ነው? ወይስ የተሻለ አማራጭ አለ?

በፍቅር ጓደኝነት ውስጥ ምን ነገሮችን ልጠብቅ?

እርስ በርስ ይበልጥ እየተዋወቃችሁ ስትሄዱ በአብዛኛው ልትጠብቋቸው የሚገቡ ሦስት ነገሮች።

እውነተኛ ፍቅር ነው ወይስ የወረት?

በእውነተኛ ፍቅርና በወረት ፍቅር መካከል ምን ልዩነት አለ?

መጽሐፍ ቅዱስ ሳይጋቡ አብሮ መኖርን በተመለከተ ምን ይላል?

አምላክ የሚሰጠው መመሪያ አስደሳች የቤተሰብ ሕይወት ለመመሥረት ይረዳል፤ የአምላክን መሥፈርቶች የሚከተሉ ሰዎች ምንጊዜም ጥቅም ያገኛሉ።

የፍቅር ጓደኝነት—ክፍል 3፦ ብንለያይ ይሻል ይሆን?

እየተጠራጠራችሁ ግንኙነታችሁን መቀጠል ይኖርባችኋል? ይህ ርዕስ ጥሩ ውሳኔ ለማድረግ ሊረዳችሁ ይችላል።

እውነተኛ ፍቅር ምንድን ነው?

በዚህ ድራማ ላይ፣ ክርስቲያኖች ጥሩ የትዳር ጓደኛ እንዲመርጡ፣ ካገቡ በኋላም እውነተኛ ፍቅር ማሳየታቸውን እንዲቀጥሉ የሚረዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮችን ተመልከት።

መጠናናት ስታቆሙ

ከአንድ ሰው ጋር መለያየት የሚያስከትለውን ሥቃይ ተቋቁሞ መቀጠል የሚቻለው እንዴት ነው?

መለያየት የሚያስከትለውን ሐዘን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

ያጋጠመሽን ከባድ ስሜታዊ ጉዳት እንዴት መወጣት እንደሚቻል ተማሪ