በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

ጥምቀትና ከአምላክ ጋር ያለህ ዝምድና (ክፍል 3)

ይህ ማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 18 ላይ ነው።

ጥምቀት ምን ትርጉም አለው? መጽሐፍ ቅዱስ አንድ ራሱን ለአምላክ የወሰነ ክርስቲያን ስለሚጠበቅበት ነገር ምን ይናገራል?