በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

ከክፉ መናፍስት ራስህን ጠብቅ!

ራስህን ከክፉ መናፍስት መጠበቅ የምትችለው እንዴት እንደሆነ መማር ትችላለህ። ይህን መልመጃ አውርደህ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ። በምታነብበት ጊዜ ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ!