በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ርቀው በሚገኙ አካባቢዎች የመንግሥት አዳራሾችን መገንባት

ርቀው በሚገኙ አካባቢዎች የመንግሥት አዳራሾችን መገንባት

በርካታ የበጎ ፈቃድ ሠራተኞች ሁለት የይሖዋ ምሥክሮች የመንግሥት አዳራሾችን ለመገንባት ተሰብስበዋል። አንደኛው አዳራሽ የሚገነባው ከኒውፋውንድላንድ ካናዳ የባሕር ዳርቻ 25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ፈረንሳይ በምታስተዳድረው አንድ አነስተኛ ግዛት ውስጥ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ላብራዶር በሚገኘው ሃፒ ቫሊ ጉዝ ቤይ ውስጥ ነው።