ንቁ! ነሐሴ 2013 | ስንት ዓመት መኖር ትችላለህ?

ብዙ ሰዎች፣ በሳይንስና በሕክምናው ቴክኖሎጂ የሚደረገው ምርምር ረጅም ዕድሜ ለመኖር የሚያስችለው ቁልፍ እንደሚያስገኝ ተስፋ ያደርጋሉ። ታዲያ የሳይንስ ሊቃውንት ለዘላለም ለመኖር የሚያስችለውን ቁልፍ ማግኘት ይችሉ ይሆን?

ከዓለም አካባቢ

ከርዕሰ ጉዳዮቹ መካከል፦ በግሪክ የወባ በሽታ እንደገና ማገርሸቱ፣ ከጋብቻ በፊት የሚያረግዙ የቻይና ሴቶች፣ የዩናይትድ ስቴትስ የጦር ሠራዊት የቀድሞ አባላት ራሳቸውን ማጥፋታቸው እና ሌሎችም።

ለቤተሰብ

በሰውነታቸው ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ወጣቶችን መርዳት

በአሥራዎቹ ዕድሜ የሚገኙ አንዳንድ ወጣቶች ሆን ብለው በሰውነታቸው ላይ ጉዳት ያደርሳሉ። እንዲህ እንዲያደርጉ የሚገፋፋቸው ምንድን ነው? ልጃችሁን ልትረዷት የምትችሉት እንዴት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ስንት ዓመት መኖር ትችላለህ?

የምናረጀውና የምንሞተው ለምን እንደሆነ መገንዘባችን ምን ያህል ዕድሜ መኖር እንደምንችል በትክክል ለማወቅ ይረዳናል።

ቃለ ምልልስ

የአጥንት ቀዶ ጥገና ባለሙያ ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች?

ዶክተር ኢሬን ሆፍ ሎራንሶ የይሖዋ ምሥክር ስለሆነችበት ምክንያት ምን እንዳለች እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

ሥላሴ ልታምንበት የሚገባ ትምህርት ነው?

አንተ የምትከተለው ሃይማኖት የሥላሴን ትምህርት ያስተምራል? የኒቂያ ድንጋጌ በዚህ ትምህርት ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ ይኖር ይሆን?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

የአልኮል መጠጥ

ስለ አልኮል መጠጥ ሚዛናዊ አመለካከት ለመያዝ የሚረዱህ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች የትኞቹ ናቸው?

ንድፍ አውጪ አለው?

የዋንደሪንግ አልባትሮስ ኃይል ቆጣቢ የበረራ ዘዴ

ይህ ወፍ ክንፉን አንድ ጊዜም ሳያራግብ ለበርካታ ሰዓታት መብረር የሚችለው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

በተጨማሪም . . .

ሰውነቴን የምቆርጠው ለምንድን ነው?

ብዙ ወጣቶች፣ በሰውነታቸው ላይ ጉዳት የማድረስ ችግር አለባቸው። አንቺም እንዲህ ዓይነት ችግር ካለብሽ፣ እርዳታ ማግኘት የምትችዪው እንዴት ነው?

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሱ ከዮሴፍ ጋር የሚመሳሰሉ ሰዎች

ይህን መልመጃ አውርደህ አትመው፤ ከዚያም ዮሴፍን እና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ሌሎች አምስት ሰዎችን የሚያመሳስሏቸውን ነገሮች ዘርዝር።