በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሰኔ 5-11

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 74

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—መልስ ለመስጠት መዘጋጀት፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ በስብሰባው ላይ የተገኙ ልጆችን የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ በስብሰባ ላይ መልስ ለመስጠት መዘጋጀት የምትችሉት እንዴት ነው? መልስ የመስጠት አጋጣሚ ባናገኝም መደሰት የምንችለው ለምንድን ነው?

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (10 ደቂቃ) ለሰኔ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ክፍል 3 ክለሳ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 115 እና ጸሎት