በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

አንድ ላይ መሰብሰባችን ይጠቅመናል

አንድ ላይ መሰብሰባችን ይጠቅመናል

ሕዝቅያስ በኢየሩሳሌም ፋሲካ በድምቀት እንዲከበር ዝግጅት አደረገ (2ዜና 30:1it-1 1103 አን. 2)

ተቃውሞ ቢኖርም በበዓሉ ላይ ብዙዎች ተገኝተዋል (2ዜና 30:10, 11, 13it-1 1103 አን. 3)

በበዓሉ ላይ በመገኘታቸው እጅግ ተደስተዋል፤ እንዲሁም ይሖዋን ለማገልገል ተነሳስተዋል (2ዜና 30:25–31:1it-1 1103 አን. 4-5)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ተፈታታኝ ሁኔታዎች ቢኖሩም በጉባኤና በትላልቅ ስብሰባዎች ላይ በአካል በመገኘቴ ምን ጥቅም አግኝቻለሁ?’