በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

አሳዛኝ ሁኔታዎችን መቋቋም

መከራና ሥቃይ

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መከራ ምን ይላል?

አምላክ መከራና ሥቃይ ሲደርስብን ያዝንልናል?

መከራ የአምላክ ቅጣት ነው?

አምላክ ሰዎችን ለሠሩት ኃጢአት ለመቅጣት ሲል በበሽታ እንዲሠቃዩ ወይም ሌሎች ችግሮች እንዲደርሱባቸው ያደርጋል?

የደረሰብኝን አሳዛኝ ሁኔታ መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ያጋጠማቸው ወጣቶች ችግሩን እንዲቋቋሙ ምን እንደረዳቸው ተናግረዋል።

የተሻለ ጊዜ ይመጣል ብለን ተስፋ ማድረግ እንችላለን?

መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት ተስፋዎች፣ ሰዎች እንደሚሰጧቸው ተስፋዎች ወይም እንደሚናገሯቸው ትንበያዎች አይደሉም የምንለው ለምንድን ነው?

ወደፊት የምናገኘው አስደሳች ሕይወት

የሰው ልጅ ገነት በሆነች ምድር ላይ በደስታ የመኖር ሕልሙ እውን እንዲሆን ኢየሱስ ወደፊት የሚያደርጋቸውን ነገሮች ተመልከት።

ሽብርተኝነት የሚወገድበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

ፍርሃትና ዓመፅ የሚወገዱበት ጊዜ እስኪመጣ ድረስ መጽሐፍ ቅዱስ የሽብር ጥቃት የደረሰባቸውን ሰዎች የሚረዱ ሁለት ምክሮችን ይሰጣል።

የፆታ ጥቃትን በተመለከተ ማወቅ ያለብኝ ነገር ምንድን ነው?—ክፍል 2፦ ከጥቃቱ ማገገም

የፆታ ጥቃት ሰለባ የሆኑ ሰዎች ካጋጠማቸው የስሜት ሥቃይ ማገገም የቻሉት እንዴት እንደሆነ ራሳቸው የተናገሩትን ሐሳብ አንብብ።

አምላክ በሰው ልጆች ላይ የሚደርሰው መከራ ያሳስበዋል?

አንዳንድ ሰዎች በዓለም ላይ ያለውን መከራ ሲያዩ አምላክ መኖሩን ይጠራጠራሉ። አምላክ እኛ መከራ ሲደርስብን ምን እንደሚሰማው ማወቅ ትፈልጋለህ? የአምላክ ቃል ይህን በተመለከተ ምን እንደሚል እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው?

ብዙ ሰዎች ዓለማችን በጥላቻና በመከራ የተሞላ የሆነው ለምን እንደሆነ ይጠይቃሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ይሰጣል።

አምላክ ናዚዎች ያደረሱትን እልቂት ያላስቆመው ለምንድን ነው?

ብዙዎች አፍቃሪ የሆነው አምላክ እንዲህ ያለው መከራ ሲደርስ ዝም ብሎ የሚመለከተው ለምን እንደሆነ ይጠይቃሉ። መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን መልስ አንብብ!

መከራ የሚወገድበት ጊዜ ቀርቧል!

አምላክ፣ ለመከራ መንስኤ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ ለማስወገድ ቃል ገብቷል። ይህንን የሚያደርገው መቼና እንዴት ነው?

የሚወዱትን ሰው በሞት ማጣት

የምትወዱት ሰው ሲሞት

የደረሰብህን ሐዘን ለመቋቋም የሚረዱ አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከት።

መከራ ሲደርስ—የሚወዱትን ሰው በሞት ማጣት

ከ16 ዓመታት በፊት አምስት የሮናልዱ የቅርብ ቤተሰብ አባላት በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን አጥተዋል። ሮናልዱ አሁንም ድረስ ሐዘኑ ባይወጣለትም ውስጣዊ ሰላም ማግኘት ችሏል።

ሐዘንን መቋቋም—አሁን ልትወስዳቸው የምትችላቸው እርምጃዎች

የሚወዱትን ሰው በሞት ያጡ ብዙ ሰዎች አንዳንድ ጠቃሚ እርምጃዎችን መውሰዳቸው ከሐዘናቸው ለመጽናናት አስችሏቸዋል።

የምትወደውን ሰው በሞት ብታጣም በሕይወትህ ደስተኛ መሆን ትችላለህ?

የምትወደውን ሰው በሞት ማጣትህ ያስከተለብህን ሐዘን ለመቋቋም የሚረዱህን አምስት ጠቃሚ ምክሮች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ወላጅ ሲሞት

ወላጅን በሞት ማጣት ከባድ ሐዘን ያስከትላል። ወላጃቸውን በሞት ያጡ ልጆች የደረሰባቸውን ሐዘን እንዲቋቋሙ ምን ሊረዳቸው ይችላል?

ልጆች ሐዘን ሲደርስባቸው

መጽሐፍ ቅዱስ የቤተሰብ አባላቸውን በሞት በማጣታቸው ምክንያት ሐዘን የደረሰባቸውን ሦስት ወጣቶች የረዳቸው እንዴት ነው?

ልጅህ ስለ ሞት ሲጠይቅህ

ልጆች ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚያነሱትን ጥያቄ እንዴት መመለስ እንደምትችል እንዲሁም የቅርብ ሰው ሲሞትባችሁ ልጆች ሐዘኑን እንዲቋቋሙ መርዳት የምትችለው እንዴት እንደሆነ የሚገልጹ አራት ነጥቦችን አንብብ።

የሞቱ ሰዎች ያላቸው ተስፋ—እርግጠኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ በትንሣኤ ለማመን የሚያስችሉ ሁለት አጥጋቢ ምክንያቶች ይሰጠናል።

ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን የላቀ ማጽናኛ

መጽሐፍ ቅዱስ ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን የላቀ ማጽናኛ ይዟል።

አደጋዎች

በከባድ የአየር ሁኔታዎች የተነሳ ለችግር ስትዳረግ መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳህ ይችላል?

የመጽሐፍ ቅዱስ ምክር የተፈጥሮ አደጋ ከመከሰቱ በፊት፣ በሚከሰትበት ወቅትና ከዚያ በኋላ ምን ማድረግ እንደምትችል ይጠቁምሃል።

አደጋ ሲደርስ ሕይወት ለማዳን የሚያስችሉ እርምጃዎች

እነዚህ እርምጃዎች የራስህንም ሆነ የሌሎችን ሕይወት ለማዳን ያስችላሉ።

የተፈጥሮ አደጋ ሲያጋጥም

መጽሐፍ ቅዱስ፣ ካጋጠመህ የተፈጥሮ አደጋ እንድታገግም የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮችን ይዟል።

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተፈጥሮ አደጋዎች ምን ይላል?

የተፈጥሮ አደጋዎች የአምላክ ቁጣ ናቸው? አምላክ በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች የሚረዳው እንዴት ነው?

በፊሊፒንስ የደረሰው አውሎ ነፋስ—እምነት መከራን ያሸንፋል

በፊሊፒንስ ከደረሰው ሃያን የተባለ ዝናብ የቀላቀለ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ የተረፉ ሰዎች ስለ አደጋው ምን ብለዋል?