በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መከራ

መከራና ሥቃይ የበዛው ለምንድን ነው?

ለሚደርስብን መከራ ተጠያቂው አምላክ ነው?

በአምላክ ዘንድ ሞገስ ያገኙ ሰዎችን ጨምሮ መከራ በማንም ሰው ላይ ሊደርስ ይችላል። ለምን?

በሰዎች ላይ ለሚደርሰው መከራ በሙሉ ተጠያቂው ዲያብሎስ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ በሰው ልጆች ላይ ለሚደርሰው መከራ ምንጩ ማን እንደሆነ ይናገራል።

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተፈጥሮ አደጋዎች ምን ይላል?

የተፈጥሮ አደጋዎች የአምላክ ቁጣ ናቸው? አምላክ በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች የሚረዳው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ወረርሽኝ ምን ይላል?

አንዳንድ ሰዎች አምላክ በዛሬው ጊዜ ሰዎችን በወረርሽኞችና በሌሎች በሽታዎች እንደሚቀጣ ይናገራሉ። ይሁን እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ሐሳብ አይደግፍም።

አምላክ ናዚዎች ያደረሱትን እልቂት ያላስቆመው ለምንድን ነው?

ብዙዎች አፍቃሪ የሆነው አምላክ እንዲህ ያለው መከራ ሲደርስ ዝም ብሎ የሚመለከተው ለምን እንደሆነ ይጠይቃሉ። መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን መልስ አንብብ!

ዓለም አቀፍ ሰላም—የሕልም እንጀራ የሆነው ለምንድን ነው?

የሰው ልጆች፣ በዓለም ዙሪያ ሰላም ለማስፈን ያደረጓቸው ጥረቶች አልተሳኩም። ለዚህ ምክንያቱ ምን እንደሆነ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

መከራን መቋቋም

መጽሐፍ ቅዱስ ብታነብ የሚያጽናናህ ሐሳብ ታገኝበታለህ

አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የገቡ ወይም ሐዘንና ጭንቀት የደረሰባቸው ብዙ ሰዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ መጽናኛ አግኝተዋል።

ጭንቀት ውስጥ ስገባ መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳኝ ይችላል?

አምላክ ጭንቀት ውስጥ የገቡ ሰዎችን ለመርዳት የሚጠቀምባቸው ሦስት መንገዶች አሉ።

ራሴን የማጥፋት ሐሳብ ሲመጣብኝ መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳኝ ይችላል?

መጽሐፍ ቅዱስ ራሱን የማጥፋት ሐሳብ ለሚመጣበት ሰው ምን ጠቃሚ ምክር ይዟል?

ከከባድ በሽታ ጋር መኖር—መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው እርዳታ አለ?

አዎ! ከባድ በሽታን ለመቋቋም የሚረዱ ሦስት እርምጃዎች እነሆ!

መጽሐፍ ቅዱስ አንድን ሰው ከሥቃይ ለመገላገል ሲባል እንዲሞት ማድረግን በተመለከተ ምን ይላል?

አንድ ሰው የማይድን በሽታ ቢይዘውስ? ሕይወቱን ለማራዘም ማንኛውም መሥዋዕትነት መከፈል አለበት?

መከራ የማይኖርበት ጊዜ

የአምላክ መንግሥት ወደፊት ምን ያከናውናል?

የአምላክ መንግሥት ምድርን ሲገዛ ምን ነገሮችን እንደሚያከናውን እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

ተስፋ የሚሰጥ ነገር ከየት ማግኘት እችላለሁ?

አሁን በሕይወትህ ደስተኛ እንድትሆን፣ የወደፊቱን ጊዜ ደግሞ በተስፋ እንድትጠብቅ የሚረዳህ ነገር ከየት ማግኘት ትችላለህ? እስቲ እምነት የሚጣልበት አንድ የመረጃ ምንጭ እንጠቁምህ።