በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

ቤዛው—ከሁሉ የላቀ የአምላክ ስጦታ (ክፍል 2)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 5 ላይ ነው።

ቤዛው እኛን የሚጠቅመን እንዴት እንደሆነና ለዚህ ዝግጅት ያለንን አድናቆት እንዴት ማሳየት እንደምንችል እንድትመረምር እንጋብዝሃለን።