በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (የማጥኛ ጽሑፍ)

አምላክን በሚያስደስት መንገድ መኖር (ክፍል 2)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 12 ላይ ነው።

የአምላክ ወዳጆች ምንም ዓይነት ፈተና ቢያጋጥማቸው ለእሱ ታማኝ መሆን ይችላሉ፤ ስለዚህ ጉዳይ መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚያስተምር ተመልከት።