በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (የማጥኛ ጽሑፍ)

አምላክ በሰው ልጆች ላይ መከራ እንዲደርስ የፈቀደው ለምንድን ነው? (ክፍል 1)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 11 ላይ ነው።

በሰው ልጆች ላይ ለሚደርሰው መከራ ተጠያቂው ማን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ የሚሰጠውን መልስ ተመልከት።