በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (የማጥኛ ጽሑፍ)

የምንኖረው “በመጨረሻዎቹ ቀናት” ውስጥ ነው? (ክፍል 1)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 9 ላይ ነው።

አሁን ያለነው “በመጨረሻዎቹ ቀናት” ውስጥ እንደሆነ እርግጠኛ መሆን የምንችለው ለምን እንደሆነ ተመልከት።