በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (የማጥኛ ጽሑፍ)

የቤተሰብህን ሕይወት አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው? (ክፍል 1)

ይህ ማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 14 ላይ ነው።

አስደሳች የትዳር ሕይወት ለመምራት ቁልፉ ምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው ምክር ባሎችንና ሚስቶችን የሚጠቅማቸው እንዴት ነው?