ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ

ይህ መጽሐፍ በነፃ ሰዎችን መጽሐፍ ቅዱስ በምናስተምርበት ፕሮግራም ላይ አስተማሪውና ተማሪው እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

ምዕራፎች

ይቅርታ ከመረጥከው ጋር የሚዛመድ ቃል የለም።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች

የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጡት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ምን ይመስላል?

የይሖዋ ምሥክሮች ያለክፍያ በሚሰጡት አሳታፊ ኮርስ ላይ የፈለግከውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም መጠቀም ትችላለህ። ከፈለግክ ሙሉውን ቤተሰብህን ወይም ጓደኞችህን በጥናቱ ላይ እንዲገኙ ለመጋበዝ ነፃነት ይሰማህ።