በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ንቁ! ቁጥር 1 2021 | ደስተኛ ሕይወት ለመምራት የሚረዳ ጥበብ

ሁላችንም አስደሳችና አርኪ ሕይወት እንዲኖረን እንፈልጋለን። እንዲህ ዓይነት ሕይወት ለመምራት የሚረዳው ጥበብ ሚስጥር አይደለም፤ እንዲህ የምንለው ለምን እንደሆነ እስቲ እንመልከት።

 

ደስተኛ ሕይወት ለመምራት የሚረዳ ጥበብ

ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ አሁንም ሆነ ወደፊት ደስተኛ ሕይወት እንድንመራ የሚረዳ ጥበብ እንደሚሰጠን ቃል ገብቷል።

የቤተሰብ ሕይወትን አስደሳች ለማድረግ የሚረዳ ጥበብ

ባል፣ ሚስት፣ ወላጆችና ልጆች ቤተሰባቸው ደስተኛ እንዲሆን ምን ማድረግ ይችላሉ?

ከሌሎች ጋር በሰላም ለመኖር የሚረዳ መመሪያ

ከሌሎች ጋር በሰላም ለመኖር የሚረዱን የትኞቹ ባሕርያት ናቸው?

በሕይወት እርካታ ለማግኘት የሚረዳ ቁልፍ

በሕይወት ደስታና እርካታ ለማግኘት ቁልፉ ምንድን ነው?

መከራ የሚደርስብን፣ የምናረጀውና የምንሞተው ለምንድን ነው?

ለመከራ፣ ለእርጅናና ለሞት መንስኤ የሆኑት አራት ዋነኛ ምክንያቶች የትኞቹ እንደሆኑ ተመልከት።

ተስፋ የሚሰጡ ትምህርቶች

አምላክ የገባው ቃል ሲፈጸም ከምናገኛቸው እጅግ መልካም ነገሮች መካከል የተወሰኑትን ተመልከት።

የአምላክ ወዳጅ እንድንሆን የሚያስችል እውቀት

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አምላክ ምን ያሳውቀናል? ይህ እውቀት ስለ አምላክ ለመማርና የእሱ ወዳጆች ለመሆን የሚያነሳሳን ለምንድን ነው?

አንተም ጥበብ ማግኘት ትችላለህ

አምላክ የሚሰጠውን ጥበብ ማግኘት ትችላለህ፤ አምላክ ከእሱ በሚገኘው ጥበብ ሕይወትህን እንድትመራ ጋብዞሃል። ግብዣውን ትቀበላለህ?

ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትፈልጋለህ?

በሕይወትህ ውስጥ ትክክለኛ ውሳኔ ለማድረግና ደስተኛ ለመሆን የሚረዱ ቪዲዮዎችን፣ የአኒሜሽን ቪዲዮዎችን፣ ቃለ መጠይቆችንና የተለያዩ ርዕሶችን የት ማግኘት እንደምትችል ተመልከት።